ሱዳን ሰልጥነው የተላኩ 500 የሚሆኑ የጉሙዝ ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ተደመሰሱ

(ዘ-ሐበሻ) “በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ አንደኛ ጠላት ሱዳን ነች። ድንበራችንን ዘልቆ በመግባት መሬት መቆጣጠሩና ንጹሃንን እየገደለ መዝረፉ ሳያንስ፤ በአንድ በኩል የሕወሓትና ቅማንት ታጣቂዎችን፣ በሌላ በኩል የጉሙዝ ታጣቂዎችን አሰልጥና፣ ከለላ ሰጥታ እየላከች ኢትዮጵያን ሰላሟን ለመንሳት ተግታ እየሰራች ነው” ይላሉ የዘ-ሐበሻው የመከላከያ ምንጭ መረጃ ማቀበሉን ሲጀምሩ። “የኢትዮጵያ መንግስት ስጋቱ የሆነውን የሱዳን መንግስት ከአንድ … Continue reading ሱዳን ሰልጥነው የተላኩ 500 የሚሆኑ የጉሙዝ ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ተደመሰሱ